የካንሰር መንስኤዉ ምንድነው?

የካንሰር ህመም በተለያዩ ምክንያቶች በዘረመሎች ላይ በሚደርሱ ጉዳቶች ይከሰታል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ምክንያቶች በተለያየ መልኩ የሴል ሳይክልን የሚቆጣጠሩ የፍተሻ ዘረ መሎች (genetic check points) ወይም ካንሰር እንዳያድግ የሚያደርጉ ዘረመሎች…

Continue Readingየካንሰር መንስኤዉ ምንድነው?