ራሴን ከጡት ካንሰር እንዴት መጠበቅ እችላለሁ?

በተቻለ መጠን ለጡት ካንሰር አጋላጭ የሆኑ ምክንቶችን በማስወግድ እና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ በየጊዜዉ በማድረግ እና ህመሙ ሳይጠና በመታከም በካንሰሩ ምክንያት ከሚመጣዉ ጉዳት ራስን መጠበቅ ይቻላል። የጡት ካንሰር የቅድም ካንሰር…

Continue Readingራሴን ከጡት ካንሰር እንዴት መጠበቅ እችላለሁ?

የጡት ካንሰር ህክምና አማራጮቹ ምንድናቸዉ?

ቀዶ ህክምና፤ ኬሞቴራፒ፤የጨረር ህክምናና ሌሎች መድሀኒቶች አንድ ላይ (በተለያየ ቀደም ተከተል) ወይም ለየብቻ እንደየ ካንሰሩ እና የታማሚዉ ሁኔታ በመጠቀም ...

Continue Readingየጡት ካንሰር ህክምና አማራጮቹ ምንድናቸዉ?

የጡት ካንሰር ምልክቶች እና ማረጋገጫ መንገዶች

የጡት ካንሰር ምልክቶች ምንድናቸዉ? ? በጡት ላይ የሚከሰት እብጠት ? ደም የቀላቀለ ፈሳሽ ከጡት መዉጣት ? የጡት ቆዳ ወደ ዉስጥ መሰርጎድ ? የጡት ወይም የጡት ጫፍ ህመም ? የጡት ጫፍ…

Continue Readingየጡት ካንሰር ምልክቶች እና ማረጋገጫ መንገዶች