የጡት ካንሰር እና አጋላጭ ሁኔታዎቹ
ጤነኛ ጡት ስዕሉ ላይ እንደሚታየው ወተት የሚያመነጩ እጢዎች (lobes)፤ ቱቦወች (ducts)፤ ስብ (fat)፤ ጡንቻ (muscle) እና ሌሎችንም የያዘ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡ በብት ውስጥ የሚገኙ (ንፊፊት)…
ጤነኛ ጡት ስዕሉ ላይ እንደሚታየው ወተት የሚያመነጩ እጢዎች (lobes)፤ ቱቦወች (ducts)፤ ስብ (fat)፤ ጡንቻ (muscle) እና ሌሎችንም የያዘ የሰውነታችን ክፍል ነው፡፡ በብት ውስጥ የሚገኙ (ንፊፊት)…
የካንሰር ህመም በተለያዩ ምክንያቶች በዘረመሎች ላይ በሚደርሱ ጉዳቶች ይከሰታል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ምክንያቶች በተለያየ መልኩ የሴል ሳይክልን የሚቆጣጠሩ የፍተሻ ዘረ መሎች (genetic check points) ወይም ካንሰር እንዳያድግ የሚያደርጉ ዘረመሎች…
ካንሰር በዘረመሎች ላይ በማንኛውም ምክንያት የሚደርስ ጉዳት ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ በሆነና ሰውነታችን ሊቋቋመው በማይችለው ደረጃ እንዲባዙ ...