ራሴን ከጡት ካንሰር እንዴት መጠበቅ እችላለሁ?
በተቻለ መጠን ለጡት ካንሰር አጋላጭ የሆኑ ምክንቶችን በማስወግድ እና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ በየጊዜዉ በማድረግ እና ህመሙ ሳይጠና በመታከም በካንሰሩ ምክንያት ከሚመጣዉ ጉዳት ራስን መጠበቅ ይቻላል። የጡት ካንሰር የቅድም ካንሰር…
በተቻለ መጠን ለጡት ካንሰር አጋላጭ የሆኑ ምክንቶችን በማስወግድ እና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ በየጊዜዉ በማድረግ እና ህመሙ ሳይጠና በመታከም በካንሰሩ ምክንያት ከሚመጣዉ ጉዳት ራስን መጠበቅ ይቻላል። የጡት ካንሰር የቅድም ካንሰር…
ቀዶ ህክምና፤ ኬሞቴራፒ፤የጨረር ህክምናና ሌሎች መድሀኒቶች አንድ ላይ (በተለያየ ቀደም ተከተል) ወይም ለየብቻ እንደየ ካንሰሩ እና የታማሚዉ ሁኔታ በመጠቀም ...
የጡት ካንሰር ምልክቶች ምንድናቸዉ? ? በጡት ላይ የሚከሰት እብጠት ? ደም የቀላቀለ ፈሳሽ ከጡት መዉጣት ? የጡት ቆዳ ወደ ዉስጥ መሰርጎድ ? የጡት ወይም የጡት ጫፍ ህመም ? የጡት ጫፍ…