ውድ የድረ ገጼ ተከታታዮች በዚህ ድረ ገጽ አማካኝነት የምታገኟቸዉን አገልግሎቶች ዝርዘር ከስር ታኟቸዋላችሁ። ስለአገልግሎቶቹ በጥልቀት ለመረዳት ከፈለጉ "የበለጠ ያንብቡ" የሚለዉን ቁልፍ በመጫን ልታገኙ ትችላላችሁ።

ስለካንሰር

ህብረተሰቡን ስለካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጥ፣ ማስተማር እና የተሳሳተ አመለካከትን በማስተካከል በጊዜ ሳይረፍድ ህክምና በማግኘት እንዲሻላቸዉ ማድረግ።

ማማከር

ታካሚዎችም ሆነ ሌሎች የጤና ባለሙያዎች ካሉበት ቦታ ሆነዉ ስለካንሰር ህመም እና ህክምና አማራጮች ሃሳብ በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ ማስቻል።

ምርመራ

የካንሰር ምርመራም ሆነ ቅድመ ምርመራ እና ማማከር አገልግሎት ለብቻም ሆነ በጥቅል ምርመራ አገልግሎት ማመቻቸት እና መስጠት።

ህክምና

በካንሰር ተመርምረዉ የተገኘባቸዉ ታካሚዎችን በሚመቻቸዉ ሁኔታ ህክምና እና ክትትል አገልግሎት መስጠት።